1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

ሌሎቹ ብልሆች የራዲዮ ድራማ ክፍል 3 “ነብይ ካቪንዱ”

James Muhandoቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 26 2017

ባለፈው ሣምንት ኒና ግሎባል ትሬዠር በተባለ ምስጢራዊ አዲስ የአርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ማሽን አይኗን ስካን ተደርጋ ገንዘብ በመቀበሏ ከራሒም ጋር ብርቱ ግጭት ተፈጥሮ ነበር። በጋራ የሚኖሩበት የኪራይ ቤት ፍለጋ ሲሄዱ ግን ግጭቱን ያረገቡት ይመስላል። ካቪንዱ የተባለው የራሒም ዲጂታል ረዳት ደግሞ ትዕዛዝ ሳይሰጠው በተደጋጋሚ በር እየከፈተ እና እየዘጋ ከቁጥጥር ውጪ ወጥቶ ነበር። ለመሆኑ ምንድነው የተፈጠረው? መልሱን “ነብይ ካቪንዱ” የሚል ርዕስ ከተሰጠው ከዛሬው ክፍል እናገኛለን።

https://p.dw.com/p/4npik