1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ፖለቲካሰሜን አሜሪካ

ትራምፕ ሥልጣን ሳይዙ አሜሪካ ለመግባት የሚደግ ጥድፊያ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 29 2017

ፈቃዱን ያገኙት ከ1000 የሚበልጡ ስደተኞች ከጓቲማላ ሜክሲኮ ከገቡ ከጥቂት ቀናት በኋላ ነዉ።ስደተኞቹ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ተመራጭ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣን ከመረከባቸዉ በፊት አሜሪካ ለመግባት ተስፋ አድርገዋል።

https://p.dw.com/p/4ouTI