የተፈጥሮ እጣን እና ሙጫ ዛፎች
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 2 2004ማስታወቂያ
ከስድስት ሺህ እግር ዛፎች ለጥናቱ በናሙናነት ተጠንተዋል። ከዚህ በመነሳትም ዛፎቹ የእድሜና አገልግሎት ዘመናቸዉን የሚያሳጥሩ በርካታ አደጋዎች እየደረሱባቸዉ እንደሚገኙ ጥናቶች አመላክተዋል። ጥናታቸዉን ኢትዮጵያ ዉስጥ የእጣን ዛፎች በሚገኙባቸዉ የተመረጡ ቦታዎች ያካሄዱት ባለሙያ ባለፈዉ ሳምንት እንደጠቆሙት ምንም እንኳን ዛፎቹ በተፈጥሮ ሂደት መራባትና ራሳቸዉን መተካታቸዉን ባያቋርጡም፤ ለጋዎቹ ዛፎች በእንስሳት እየተረጋገጡና እየተበሉ፤ ትላልቆቹ ደግሞ ለእነሱ ፀር በሆኑ ትላትሎች እየተጎዱ በአጭሩ እንደሚቀኙ አብራርተዋል። ሊደረግ ይገባይ ያሉትን ሙያዊ የመፍትሄ ሃሳብ አካቷል ጥንቅሩ። ያድምጡ።
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ