ፖለቲካኢትዮጵያየታኅሣሥ 30 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካኢትዮጵያNM30 ታኅሣሥ 2017ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 30 2017ሥጋት ያጫረው ጉልኅ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ አዲስ ዋጋ፤ ከሰላሳ በላይ የፊንጫ ስኳር ፍብሪካ ሠራኞች መታሰራቸው፤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፈርሶ ዳግም እንደ አዲስ እንዲቋቋም ጥሪ መቅረቡhttps://p.dw.com/p/4oxWsማስታወቂያመጽሄተ ዜና አራት ጉዳዮችን እናስተነትናለን ። ሥጋት ያጫረው ጉልኅ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ አዲስ ዋጋ፤ ከሰላሳ በላይ የፊንጫ ስኳር ፍብሪካ ሠራኞች መታሰራቸው፤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፈርሶ ዳግም እንደ አዲስ እንዲቋቋም ጥሪ መቅረቡ እንዲሁም በመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ረቂቅ ማሻሻያ ላይ የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ያቀረበው አስተያየት የሚሉ ናቸው