ፖለቲካአፍሪቃየታኅሳስ 24 ቀን 2017 ሙሉ ሥርጭትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃNegash Mohammed24 ታኅሣሥ 2017ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 24 2017በአማራ ክልል የሸመቁ ታጣቂዎች ለመንግሥት ዕጅ ሰጡ መባሉና የፋኖ ማስተባበያ፣ የአክሱም ባለሥልጣናት ሙስሊም ሴት ተማሪዎችን ከትምሕርት ማገዳቸዉ የገዘመዉ ተቃዉሞ፣ በባለቤቷ ተገደለች የተባለችዉ ወይዘሮ ቤተሰቦች ተማፅዕኖ፣ የአዋሽ-ፈንታሌ የመሬት መንቀጥቀጥ ያስከተለዉ ሥጋት፣ የባሕል መድረክ፣ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት።https://p.dw.com/p/4olfGማስታወቂያ