1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታህሳስ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከአድማጮች ማህደር

Yohannes Gebreegziabherቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 26 2017

በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጓቸው መልዕክቶች ካሉ በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል። በፖስታ ቤት Deutsche Welle Amharic Service, 53110 Bonn Germany ወይም Deutsche Welle የአማርኛ ቋንቋ ክፍል፣የመልዕክት ሳጥን ቁጥር 5676 አዲስ አበባ፣ኢትዮጵያ ብላችሁ ላኩልን።

https://p.dw.com/p/4ooUV
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

 DW Amharisch Leserpost
ምስል Lidet Abebe/DW

የአድማጮች ማሕደር

የአድማጮች ማሕደር ለዶይቼ ቬለ ከሚላኩ መልዕክቶች መካከል የተመረጡ የሚቀርቡበት መሰናዶ ነው። በመሰናዶው ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መልዕክቶች ይካተታሉ። ተከታታዮች በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን መልዕክቶች በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።