1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዋግኽምራ ዞን ተፈናቃዮች

ዓርብ፣ ጥቅምት 5 2014

ዋግኽምራ ዞን ከሚያስተዳድራቸዉ ሰባት ወረዳዎችና ሁለት የከተማ አስተዳደሮች ከሁለቱ ወረዳዎች በስተቀር ሌሎቹ አሁንም በሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት) ቁጥጥር ስር ናቸዉ

https://p.dw.com/p/41k6i
Äthiopien, Addis Abeba | Wag Development Association
ምስል Solomon Muchie

ከዋግ ሕምራ የተፈናቀሉ ሰዎች ችግር

በአማራ ክልል በዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በሚደረገዉ ጦርነት  ከአንድ መቶ ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን የአካባቢዉ ማሕበር ባለስልጣናት አስታወቁ።ዋግኽምራ ዞን ከሚያስተዳድራቸዉ ሰባት ወረዳዎችና ሁለት የከተማ አስተዳደሮች ከሁለቱ ወረዳዎች በስተቀር ሌሎቹ አሁንም በሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት) ቁጥጥር ስር ናቸዉ።የዋግ ልማት ማኅበር እንዳስታወቀዉ ሕወሓት በሚቆጣጠራቸዉ አካባቢዎች የሚኖረዉ ሕዝብ እስከሞት በሚያደርስ ረሐብ እየተሰቃየ ነዉ።

ሰለሞን ሙጬ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ