1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና፤ ጥር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ማክሰኞ

Azeb Tadesse Hahn
ማክሰኞ፣ ጥር 13 2017

DW Amharic አርስተ ዜና --የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "የአሜሪካ ውድቀት አብቅቷል" አሉ። ትራምፕ የአሜሪካ ወርቃማ ጊዜ ዛሬ ጀምሯል፤ የአሜሪካ ማሽቆልቆል ያበቃል ብለዋል።ትራምፕ ከሳቸው በፊት የነበረውን የጆ ባይደንን አስተዳደር በጠንካራዉ ተችተዋል። በሌላ በኩል አገራቸዉ ከዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ትወጣለች ማለታቸዉ ብዞዎችን አስገርሟል።--በአክሱም ከተማ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ሒጃብ መልበስ ክልከላን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ በመቐለ ተካሄደ።--በብራዚል እና በቬትናም የተከሰተዉ ድርቅ በዓለም ላይ የቡና ዋጋን በእጅጉ ሊያንር፤ ምርቱም አነስተኛ ሊሆን እንደሚችል ተነገረ። ዝርዝሩን ያድምጡ!

https://p.dw.com/p/4pRUB
Azeb Tadesse Hahn Azeb Tadesse
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-News-DWcom

የዓለም ዜና

ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና የዜና ትንታኔዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ።