ኤኮኖሚኢትዮጵያየገና በዓል ገበያ በባሕር ዳርTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚኢትዮጵያዓለምነው መኮንን28 ታኅሣሥ 2017ሰኞ፣ ታኅሣሥ 28 2017የገና የበዓል ገበያ በባሕር ዳር ደምቆ ነው የዋለው። በዋናው የሰባት አሚት ገበያ የእርድ እንሣት በብዛት የገባ ቢሆንም ገዥዎች ዋጋው ከአለፈው ተመሳሳይ ወቅት ሲነፃፀር ጭማሪ ማሳየቱን ተናግረዋል። ሻጮች በበኩላቸው እንሣቱን ለመመገብ የሚወጣው ወጪ ከፍተኛ በመሆኑ መጠነኛ የዋጋ ጨማሪ መደረጉን ነው እንደምክንያት የሚያነሱት። https://p.dw.com/p/4orvQማስታወቂያ